Press "Enter" to skip to content

የኢትዮጵያን ታሪክ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከእሥራኤል ጋር ማያያዝ ተጨባጭ የታሪክ ማስረጃ የለውም:ፕ/ር ታደሰ ታምራት

የኢትዮጵያ የጥንት ጸሐፊዎች ታሪክን ከሃይማኖት ጋር አያይዘው በማቅረብ ተግባር በጣም የታወቁ ናቸው፡፡